Addis has the perfect life. A good marriage, two children, and a stable life. But when an incident triggers a memory from a past relationship, Addis is forced to question her reality and choose between the life she has, and the life she wants.
Starring Kalkidan Tibebu, Solomom Bogale, and Tewodros Teshome.
ዝምታዬ
አዲስ ጥሩ ህይወት ትኖራለች።ጥሩ ትዳር፣ ሁለት ልጆት፣ እንዲሁም የተረጋጋ ህይወት አላት።የቀድሞ የፍቅር ህይወቷን የሚቀሰቅስ ክስተት ይከሰታል ። በዚህም የተነሳ እውነታን በመጋፈጥ የልቧን ፍላጎት ለመኖር የምታረገውን ጥረትና የሚገጥማትን ፈተና የሚያሳይ ፊልም ነው።
መሪ ተዋንያን ሰለሞን ቦጋለ፣ቴድሮስ ተሾመ እና ቃልኪዳን ጥበቡ
የፊልም ርዝመት- 105 ደቂቃ