We are delighted to welcome director Tariku Makonnen and stars Girum Ermiyas and Amanuel Habtamu for an in-person Q&A following the screening.

A farmer who wants to avenge his son's killer, struggles to keep his daughter from being abducted by the same rogue man within the community who is suspected of killing a family member. He then falls in love with a “modern” woman whom he has nothing in common with who arrived from America to study Anthropology.

ጥያቄ እና መልስ ግሩም ኤርሚያስ፣ አማኑኤል ሀብታሙ፣ታሪኩ መኮንን
የወንድ ልጁን ገዳይ ለመበቀል የሚፈልግ ገበሬ፤ የቤተሰብ አባልን በመግደል በተጠረጠረው አጭበርባሪ ሰው፤ ሴት ልጁን እንዳትታፈን በሚያደርገው ጥረት ውስጥ አንዲት ከአሜሪካ ከመጣች አንትሮፖሎጂስት “ዘመናዊ” ሴት ጋር ፍቅር ይይዘዋል።
ተዋንያን: ግሩም ኤርሚያስ፣ አማኑኤል ሀብታሙ፣ ፍሬሂወት ታምራት እና ሳሮን ገነነ
ዳይሬክተር፡ ታሪኩ መኮንን (ዘታሪያን)
ደራሲ፡ ሚኪያስ ኤፍሬም እና ታሪኩ መኮንን

  • Release Date :
  • 19 Oct 2024
  • Certificate :
  • TBC
  • Rate This Film :

Filters